Search Results - Institute of Ethiopian Studies
-
1
በጥምቀት በዓል ላይ የተከሰቱ አበይት ሁነቶች እና የዘመን መንፈስ፤ በአዲስ አበባ፤ ጃን ሜዳ (ከ1917 ዓ.ም እስከ 1966 ዓ.ም)...
Published 2025-07-01“…Institute of Ethiopian Studies…”የዚህ ጥናት ዓላማ የጥምቀት በዓል ላይ የተከሰቱ አበይት ሁነቶች በማሳየት በወቅቱ የነበረውን የዘመን መንፈስ መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው ጃን ሜዳ በሚባለው ስፍራ ከ1917 ዓ.ም እስከ 1966 ዓ.ም ድረስ ባሉት አመታት የተከበሩ የጥምቀት በዓላት ላይ የተከሰቱ አበይት ሁነቶችን በቅደም ተከተል በማቅረብ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ ጥናቱ አይነታዊ የምርምር ስልትን የተከተለ ሲሆን፣ በቃላዊ ታሪክ የፎክሎር ጥናት ዘርፍ የሚመደብ ነው፡፡ ለጥናቱ ጠቃሚ የሆኑ...
Get full text
Article -
2
የባህላዊ አዳኝና የሚታዊ ተጋዳሊ ጉዞ እጣዎች ንጽጽራዊ ትንተና፤ በመለየት ፈለግ መነሻ
Published 2025-07-01“…Institute of Ethiopian Studies…”የዚህ ጥናት መሰረታዊ ግብ በሚታዊ ተጋዳሊና በባህላዊ አዳኝ የህይወት እጣ ጉዞዎች የሚታዩ ተመሳስሎዎችንና ልዩነቶችን በማነጻጸር የፎክሎር ጥናት ትንተና ለሁለንተናዊነት (universality) እና አካባቢያዊነት (locality) ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ማሳየት ነው፡፡ ጥናቱ አይነታዊ ሲሆን ኢትኖግራፊያዊ የምርምር ንድፍን ተከትሏል፡፡ ለጥናቱ ከምስራቅ ወለጋ ዞን፣ ኪረሙና ጉድሩ፤ ከኢሉ አባቦር ዞን፣ ቡሬ፤ ከጅማ ዞን፣ ሰኮሩ ወረዳ በታላሚ ናሙና ተመርጠዋል፡፡ በእነዚህ ወ...
Get full text
Article -
3
Aspects of Classical Greek Tragedy in Tsegaye Gebremedhin’s Oda Oak Oracle
Published 2025-07-01“…Institute of Ethiopian Studies…”This paper explores some salient features of classical Greek drama reflected in modern Ethiopian drama through the analysis of Oda Oak Oracle, a play by Tsegaye Gebremedhin. The parallels between the two dramatic works that are remotely related in spatio-temporal setting have been studied by examini...
Get full text
Article -
4
Konso Indigenous Knowledge and Social Institutions: the Crux and Kernel of Environmental Adaptation
Published 2025-07-01“…Institute of Ethiopian Studies…”This article delves into the place and role of Indigenous Knowledge (IK) and social institutions in human environmental adaptation. It has explored how Konso social institutions shaped and sustained a culture of environmental adaptation in the face of natural and anthropogenic adversities. A qualita...
Get full text
Article -
5
“Am I not a king’s son?” A Previously Unpublished Letter Sheds New Light on the Manner in which Prince Alämayähu faced the Dilemma of his Ambiguous Status as an Exile in Britain in...
Published 2025-07-01“…Institute of Ethiopian Studies…”Contrary to popular assumptions, Däjazmač (or, as he was known internationally, Prince) Alämayähu, exiled son of Emperor Tewodros (r. 1855-1868), and heir to the Ethiopian throne, had no difficulty adjusting to the life of the British aristocracy. Despite the trauma of the siege of Mäqdäla, the deat...
Get full text
Article -
6
Naming of Some Selected Macro Settlement Places in Gojjam
Published 2025-07-01“…Institute of Ethiopian Studies…”This study aims to investigate the naming systems, meanings, and languages of place names, contributing to sociolinguistic knowledge for the people. The study employs a descriptive qualitative research design. In-depth interviews and document consultations were used as tools for data collection. The...
Get full text
Article -
7
መጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ አክሱማዊ? የዳዊት መዝሙር እንደማስረጃ
Published 2025-07-01“…Institute of Ethiopian Studies…”ዓለማየሁ ሞገስ የተባሉ ጸሐፊ በ1961 “ሐተታ ዘዘርዐ-ያዕቆብ ኢትዮጵያዊ ፈላስፋ” በሚል ርእስ ለቢኤ ድግሪ ማሟያ የቀረበ ጥናት አሳትመው ነበር። በዓለማዮሁ ሞገስ ስራ መጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብና የዳዊት መዝሙር ጥብቅ ትስስር እንዳላቸው በማያሻማ መንገድ ቢገለጽም ትስስሩ ግን በሚገባ ተዘርዝሮ የተብራራ አይደለም። ስራው ከመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ ኹለቱ ቅጂዎች በአንዱ ብቻ በማትኮር የተጻፈም ነው። ሌላው ደግሞ ስራው የየመጽሐፈ ሐተታ ዘርዐ-ያዕቆብ ጸሐፊ ሳይኾን አ...
Get full text
Article -
8
የጋብቻ ለውጥ መለማመጃ ሥርዓተ ክዋኔዎች በጃቢ ጠህናን ማኅበረሰብ
Published 2025-07-01“…Institute of Ethiopian Studies…”ጋብቻ በባሕርይው ሰዎች ጠበቅ ያለ ለውጥ የሚያካሂዱበት የሕይወት ዘመን የደረጃ ሽግግር ማድረጊያ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ፣ የተለያዩ ዓላማዎች ባሏቸውና ተከታታይ በሆኑ ሥርዓተ ክዋኔዎች ታጅቦ ይከበራል፡፡ ጋብቻ በጃቢ ጠህናን ወረዳ አሁንም ድረስ ከአስራ ስምንት ዓመት ዕድሜ የሚፈጸምባቸው ሁኔታዎች መኖራቸው ደግሞ ተጋቢዎች ላይ የሚደርሰውን ጫና ከባድና ውስብስብ ያደርገዋል፡፡ ሆኖም በወቅቱ በሚፈጸሙ ሥርዓተ ክዋኔዎች አማካኝነት ሽግግሩን አካሂደው፣ ለውጡን ተቀብለው የማኅበረሰቡ...
Get full text
Article -
9
Mine to Win, 2016, by Hiwot Taffera
Published 2025-07-01“…Institute of Ethiopian Studies…”A theoretical discussion of literature, popular memory, and history enables us to argue that novels are valid historical sources, pertinent to their role in shaping popular memory and imagination. The employment of memory and imagination is the work of both historians and novelists. Bearing in mind...
Get full text
Article -
10
የምርቃን ስርዓተ ከበራ ኃይል በሰሜን ወሎ ማኅበረሰብ
Published 2025-07-01“…Institute of Ethiopian Studies…”የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የምርቃን ስርዓተ ከበራ የሚያስገኘውን ማኅበረ-ስነልቦናዊ ፋይዳ መመርመር ነው፡፡ ስለሆነም የሰሜን ወሎ ማኅበረሰብን ፍልስፍና፣ አስተሳሰብ እንዲሁም አመለካከት ለመረዳት ላቅ ያለ ሚና ይኖረዋል፡፡ ጥናቱ በባህርይው ከአይነታዊ ምርምር የሚዋገን ነው፡፡ በተለያዩ መስፈርቶች ከተመረጡ የመረጃ አቀባዮች በምልከታ ፣ በቃለ መጠይቅ እንዲሁም በቡድን ውይይት የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴዎች የተሰበሰበውን መረጃ በሀቲታዊ ትንተና ስልት እየተተነተነ እና በክዋኔ...
Get full text
Article -
11
አፍሪካ ከቀኝ ግዛት ወደ ነፃነት (1945-1980) ተስፋዎችና ውጤቶች
Published 2025-07-01“…Institute of Ethiopian Studies…”This book focuses on the expectations and outcomes of political independence as it examines Africa’s journey from colonialism to liberation between 1945 and 1980. It is written in Amharic language, in a rare way, definitely provides a wider Ethiopian readership with useful insights about the second...
Get full text
Article